ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ዛሬ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓም በ79 ዓመቷ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፏ ታወቀ። ድምጻዊ ራሔል ከታወቁና ተወዳጅነትን ካተረፉ ድምፃውያን መካከል የምትመደብ...