ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ለአገራዊ ምክክር ጉባዔ አገራዊ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ብቻ ተለይተው እንደሚቀርቡ ተነገረ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከተቀበላቸው አጀንዳዎች መካከል፣ ለዋናው የአገራዊ ጉባዔ የማይቀርቡ ‹‹ወደ መጡበት የሚመ...