ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በኤርትራ ምክንያት አዲስ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ቀውስ ከመፈጠሩ በፊት መፍትሔ እንዲፈለግ በተመድ ጉባዔ ተጠየቀ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እየፈጠረች ባለው ውጥረት አዲስ ቀውስ ከመፈጠሩ በፊት መፍትሔ እንዲፈለግ፣ እ.ኤ.አ. ከጁን 15 እስከ ጁላይ 7...