ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የአለ ጥበባዊ ዓውደ ርዕይ የሃያኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ሥነ ጥበብ ዕድገት በተለይም የዘመናዊ ሥነ ጥበብ ትምህርት መሠረት መጣል ሲነሳ፣ ቀድሞ የሚጠቀሰው የኪነ ጥበብ ባለሙያው የአለ ፈለገ ሰላም ኅሩይ ስም ነው። አለ ፈለገ ሰላም በንጉሠ ነገ...