ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ሚስጥር የሚያባክኑ የስታትስቲክስ ሠራተኞችና ለባለሙያዎች መረጃ የሚከለክሉን ለእስር የሚዳርግ አዋጅ ፀደቀ ተቋሙ የጥናትና የቆጠራ ጥሬ ዳታን ለመስጠት ክፍያ እንዲቀበል ተፈቅዶለታል በግንቦት 2018 ዓ.ም. መጀመሪያ ላይ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤ...